Quick strategy ምንድን ነው?
Quick strategy ማለት በDeriv Bot ውስጥ ሊጠቀሙበት የሚችሉት ዝግጁ የሆነ ስትራቴጂ ነው። ከሚከተሉት 3 quick strategies መምረጥ ይችላሉ፦ Martingale, D'Alembert, እና Oscar's Grind።
Quick strategy መጠቀም
- ወደ Quick strategy ይሂዱ እና የሚፈልጉትን ስትራቴጂ ይምረጡ።
- Asset እና የግብይት አይነትን ይምረጡ።
- የግብይት parameters ያዘጋጁ እና Create ን ይጫኑ።
- Blocks ወደ workspace ከተጫኑ በኋላ፣ ከፈለጉ parameters ን ያስተካክሉ፣ ወይም ግብይት ለመጀመር Run ን ይጫኑ።
- ቦትዎን ለማውረድ Save ን ይጫኑ። ቦትዎን ወደ መሣሪያዎ ወይም ወደ Google Drive ማውረድ መምረጥ ይችላሉ።






