Deriv Bot
በፎሬክስ፣ Stock indices፣ ሸቀጦች እና ለ24/7 በሚሠሩ Derived Indices ግብይትዎን አውቶማይዝ ያድርጉ። ቦት ያስገቡ፣ ቀድሞ የተዘጋጀ ስትራቴጂ ያብጁ፣ ወይም ቀላል በመጎተት እና በመጣል በይነገጽ የራስዎን ይፍጠሩ።

ለምን በDeriv Bot ይገበያዩ
አፈጻጸምዎን ይከታተሉ
ቦትዎ እያንዳንዱን ግብይት ሲፈጽም አፈጻጸሙን ይመልከቱ እና በTelegram በኩል ማሳወቂያ ይቀበሉ።

የተቀናጀ እገዛ ያግኙ
ቦትዎን በሚገነቡበት ጊዜ ትምህርቶችን፣ መመሪያዎችን እና ማጣቀሻ መረጃዎችን ያግኙ።

ስትራቴጂዎን በምስል ይገንቡ
ቦትዎን ለመገንባት ቀድሞ የተዘጋጁ ብሎኮችን እና ኢንዲኬተሮችን ወደ ሸራ ብቻ ይጎትቱ፣ ይጣሉ እና ያዋቅሩ። ኮድ መጻፍ አያስፈልግም።

በ4 ደረጆች የግብይት ሮቦት ይገንቡ
ደረጅ 1
ንብረት እና የግብይት ዓይነት ይምረጡ
ደረጅ 2
የግዢ ሁኔታዎችን ያዘጋጁ
ደረጅ 3
የመልሶ ማስጀመሪያ ሁኔታዎችን ያዘጋጁ
ደረጅ 4
ቦቱን ያስሩ
ለጥያቄዎችዎ መልስ
Deriv Bot ለሁሉም ደረጆች ነጋዴዎች የተነደፈ ነው። ከቀድሞ ከተዘጋጁት ስትራቴጂዎች በአንዱ መጀመር እና ከዘይቤዎ ጋር እንዲስማሙ ማብጠት ይችላሉ።
Deriv Bot በብራውዘርዎ ውስጥ ይሠራል፣ ስለዚህ ብራውዘሩ ከተዘጋ ይቆማል። እንዲሠራ ለማድረግ በዴስክቶፕ ወይም ሞባይል መሣሪያዎ ላይ ትሩን ክፍት ብቻ ያድርጉት።
አዎ። ወደ ትክክለኛ ግብይት ከመቀየርዎ በፊት ነጻ የዴሞ ሂሳብ በመጠቀም ስትራቴጂዎን መሞከር ይችላሉ።
Deriv Bot እንደ ስቶፕ ሎስ፣ take profit እና ውል መሰረዝ ያሉ ውስጠ-ተገንብ የአደጋ አመራር መሣሪያዎችን ያካትታል።
አዎ። ስትራቴጂዎችዎን በመሣሪያዎ ወይም በGoogle Drive ላይ ማስቀመጥ እና በፈለጉት ጊዜ ለመጠቀም ወይም ለማዘመን ማስገባት ይችላሉ።






