Skip to main content

በDeriv Bot ኪሳራዎቼን እንዴት መቆጣጠር እችላለሁ?

በDeriv Bot ኪሳራዎችዎን ለመቆጣጠር በርካታ መንገዶች አሉ። በስትራቴጅዎ ውስጥ የኪሳራ መቆጣጠር እንዴት እንደሚተገብሩ ቀላል ምሳሌ እነሆ፦

1. የሚከተሉትን ተለዋዋጮች ይፍጠሩ እና በRun once at start ስር ያስቀምጧቸው፦

Stop loss threshold - ይህን ተለዋዋጭ የኪሳራ ገደብዎን ለማስቀመጥ ይጠቀሙ። የፈለጉትን መጠን መመደብ ይችላሉ። ኪሳራዎ ይህን መጠን ሲደርስ ወይም ካለፈ ቦትዎ ይቆማል።

‍Current stake - ይህን ተለዋዋጭ የስቴክ መጠንን ለማስቀመጥ ይጠቀሙ። የፈለጉትን መጠን መመደብ ይችላሉ፣ ነገር ግን አወንታዊ ቁጥር መሆን አለበት።

2. Purchase conditionsን ያዘጋጁ። በዚህ ምሳሌ ውስጥ ቦትዎ በሚጀምርበት ጊዜ እና ኮንትራት ከተዘጋ በኋላ የRise ኮንትራት ይገዛል።

3. Total profit/loss የተባለው መጠን ከStop loss threshold መጠን የበለጠ መሆኑን ለማጣራት የሎጂክ ብሎክ ይጠቀሙ። የTotal profit/loss ተለዋዋጭን በAnalysis > Stats ስር፣ በግራ በኩል ባለው Blocks menu ውስጥ ማግኘት ይችላሉ። ቦትዎ የTotal profit/loss መጠን ከStop loss threshold መጠን እስኪበልጥ ድረስ አዳዲስ ኮንትራቶችን መግዛቱን ይቀጥላል።

‍

አሁንም እገዛ ይፈልጋሉ?

WhatsApp