ከDeriv ጋር በTradingView ላይ ምን መገበያየት እችላለሁ?
አካውንትዎን ካላረጋገጡ፣ በመገለጫዎ ውስጥ ባለው «About you» ክፍል ስር የሚከተሉትን የግል መረጃዎች ማዘመን ይችላሉ፦
- የመጀመሪያ እና የአባት ስም
- የአያት ስም
- የትውልድ ቀን
- የትውልድ አገር
- ዜግነት
- ETFs
- 24/7 Synthetic Indices ን ጨምሮ Derived Indices (እንደ Volatility Indices, Crash/Boom Indices, Jump Indices እና ሌሎችም)
አካውንትዎን አስቀድመው አረጋግጠው ከሆነ እና አድራሻዎን ማዘመን ከፈለጉ፣ ለውጡን ለማድረግ ድጋፍን ማነጋገር ይኖርብዎታል።






