በDeriv ላይ የግል መረጃዬን እንዴት ማዘመን እችላለሁ?
መለያዎን ካላረጋገጡ፣ በመገለጫዎ ውስጥ ባለው “About you” ክፍል ስር ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የግል መረጃዎችን ማዘመን ይችላሉ፦
- የመጀመሪያ እና የአባት ስም
- የአያት ስም
- የትውልድ ቀን
- የትውልድ አገር
- ዜግነት
መለያዎን አስቀድመው አረጋግጠው ከሆነ እና አድራሻዎን ማዘመን ከፈለጉ፣ ለመቀየር ድጋፍን ማግኘት ያስፈልግዎታል።
በመገለጫዎ ውስጥ፣ የሚከተሉትንም ሁኔታ ማየት እና ማዘመን ይችላሉ፦
- የማንነት ማረጋገጫ ሰነድ
- የአድራሻ ማረጋገጫ ሰነድ
- የይለፍ ቃል






