Skip to main content

MT5 web terminal ን በአስቸኳይ ያስጀምሩ

Deriv MT5 ን ከ browser ዎ በቀጥታ ያግኙ — ምንም ማውረድ ወይም መጫን አያስፈልግም። ኢንተርኔት ካለ ከየትኛውም ቦታ ይነግዱ እና በዴስክቶፕ እና ሞባይል ላይ የሚገኙትን ኃይለኛ ባህሪያት ይጠቀሙ።

ለምን MT5 web terminal ን መምረጥ ይኖርብዎታል

ምንም መጫን አያስፈልግም

ከሚፈልጉት ከየትኛውም browser ወዲያውኑ መነገድ ይጀምሩ።

ሁልጊዜ ወቅታዊ

የገበያ እና pending ትዕዛዞችን ያስቀምጡ፣ ፖዘሽኖችን ያስተዳድሩ እና ቻርቶችን ይተንትኑ።

ቀላል የመለያ ተደራሽነት

በ Deriv MT5 መረጋገጫዎችዎ ይግቡ እና በሁሉም መለያዎችዎ ላይ ይነግዱ።

Deriv MT5 ን በ browser ዎ ላይ እንዴት ማግኘት ይቻላል

  1. ይመዝገቡ ወይም ይግቡ

    ነጻ የDeriv መለያ ይክፈቱ፣ ወይም ካለዎት ይግቡ።

  2. Deriv MT5 ን ይክፈቱ

    በ dashboard ዎ ላይ Deriv MT5 ን ይምረጡ እና መነገድ የሚፈልጉበትን መለያ ይምረጡ።

  3. ወደ MT5 መለያዎ ይግቡ

    የMT5 መግቢያ ዝርዝሮችዎን በማስገባት የግብይት መለያዎን ያግኙ።

  4. ግብይት ይጀምሩ

    ገበያዎን ይምረጡ እና በ web terminal ላይ ወዲያውኑ መነገድ ይጀምሩ።

Web terminal ከ desktop app፦ ልዩነቱ ምንድን ነው?

ባህሪያትWeb terminalDesktopMobile app
መጫንአይፈለግም — በ browser ዎ ላይ ይሠራልበWindows ወይም Mac ላይ መጫን ያስፈልጋልበApp Store ወይም Google Play በኩል ይጫኑ
አፈጻጸምለዕለታዊ ግብይት ፈጣን እና ምቹለዕለታዊ ግብይት ፈጣን እና ምቹበመንቀሳቀስ ላይ ለመነገድ የተነደፈ
Browser ተስማሚነትChrome፣ Safari፣ Firefox እና Microsoft Edgeአይመለከትምአይመለከትም
ደህንነትየተመሰጠረ ግንኙነት፣ የAካባቢ መረጃ አይቀመጥምየAካባቢ ማከማቻ፤ በOS-ደረጃ ደህንነት የተጠበቀOS-ደረጃ ደህንነት። በ app store ደህንነት ፕሮቶኮሎች የተጠበቀ
ማሻሻያዎችራስ-ሰር — ሁልጊዜ የቅርቡን ስሪት ያሠራልበእጅ የሚደረግ ማሻሻያ (ወይም ራስ-ሰር፣ በOS ላይ ተመስርቶ)በ app store በኩል ራስ-ሰር

Deriv MT5 web terminal FAQs

አዎ። HTTPS encryption እና ደህንነት የተላበሰ ማረጋገጫ ስለሚጠቀም፣ ሁሉም መረጃዎችዎ እና ግብይቶችዎ የተጠበቁ ናቸው።
ምንም ሶፍትዌር ወይም browser extensions መጫን አያስፈልግም። ሁሉም ነገር በ browser ዎ ውስጥ በቀጥታ ይሠራል።
አዎ፣ ነገር ግን ለተሻለ ተሞክሮ የDeriv MT5 web terminal ን በ desktop ላይ ይጠቀሙ።
አብዛኞቹን የግብይት እና የትንተና ተግባራት ማከናወን ይችላሉ። ነገር ግን፣ የላቁ automation መሣሪያዎች (እንደ Expert Advisors) በ desktop ላይ ብቻ ይገኛሉ።

ከ3ሚ+
ዓለም አቀፍ ነጋዴዎች ጋር ይቀላቀሉ

በደቂቃዎች ውስጥ መለያ ይክፈቱ እና በዓለም ገበያዎች — ፎሬክስ፣ አክሲዮኖች፣ indices እና ሌሎችም ላይ መነገድ ይጀምሩ።

WhatsApp