Multipliers እንዴት ይገበያዩ?
Multipliers በንብረቱ ዋጋ ላይ ለሚደረግ ለውጥ multiplier በመተግበር ሊገኝ የሚችለውን ትርፍዎን ወይም ኪሳራዎን እንዲያሳድጉ ያስችሉዎታል።
ወደ ላይ
ግብይቱን ሲዘጉ በዚያ ጊዜ የንብረቱ ዋጋ ከመግቢያ ዋጋው በላይ ከጨመረ ትርፍ ያገኛሉ።
ወደ ታች
ግብይቱን ሲዘጉ በዚያ ጊዜ የንብረቱ ዋጋ ከመግቢያ ዋጋው በታች ከቀነሰ ትርፍ ያገኛሉ።
ተጨማሪ መረጃ
Multipliers ግብይት ሲከፍቱ ቋሚ ኮሚሽን ይከፈላል። መጠኑ እንደ ንብረት ክፍልና የገበያ ውጣ ውረድ ይለያያል።
የስቶፕ አውት ደረጃ ላይ ከተደረሰ ግብይትዎ በራስ-ሰር ይዘጋል።
እንደ take profit, stop loss, እና የስምምነት ስረዛ (ሲኖር) ያሉ ባህሪያትን በመጠቀም አደጋን ማስተዳደር ይችላሉ።
ግብይትዎን በማንኛውም ጊዜ መዝጋት ይችላሉ። ሆኖም የስሊፔጅ አደጋ የመጨረሻ ውጤትዎ ላይ ተጽዕኖ ሊያሳድር እንደሚችል ልብ ይበሉ።