Skip to main content

Accumulators

በእያንዳንዱ ቲክ እስከ 5% በሚደርስ ውህድ እድገት ሊገኝ የሚችለውን ትርፍ ያሳድጉ።

Accumulatorsን ይገበያዩ

Accumulatorsን እንዴት መገበያየት ይቻላል?

Accumulators አንድ ኢንዴክስ ምን ያህል ሊንቀሳቀስ እንደሚችል እንዲተነብዩ እና ስቴክዎን በተወሰነ የእድገት መጠን በጂኦሜትሪያዊ ሁኔታ ሊያሳድጉ የሚያስችል እድል ይሰጣል። የክፍያ መጠንዎ የመነሻ ስቴክዎ እና ትርፍዎ ድምር ነው። spot ዋጋው በእያንዳንዱ ክፍተት ውስጥ ከቀደመው spot ዋጋ አንጻር በተወሰነው barrier ክልል ውስጥ እስከቆየ ድረስ መጨመሩን ይቀጥላል። spot ዋጋው ከክልሉ ውጪ ከወጣ፣ ስቴክዎን ያጣሉ እና ግብይቱ ይቋረጣል።

Take Profit

ኮንትራክትዎን በራስ-ሰር ለመዝጋት እና ትርፍዎን ለማስጠበቅ የክፍያ ኢላማ ያዘጋጁ (ለቀጣይ ግብይቶች አይገኝም)።

ግብይትዎን በማንኛውም ጊዜ መዝጋት ይችላሉ። ሆኖም፣ የslippage አደጋን ልብ ይበሉ።

WhatsApp