Skip to main content

የOptions ግብይት

የOptions ኮንትራቶች በፋይናንስ መሳሪያዎች እና Derived Indices ላይ ስለሚደረጉ የገበያ እንቅስቃሴዎች እንዲተነብዩ ያስችሉዎታል።

የOptions ዓይነቶች

Vanillas

ትንበያዎችዎ በኮንትራቱ ጊዜ ውስጥ ትክክል ከሆኑ ከፍተኛ የክፍያ መጠን ያግኙ።

የበለጠ ይወቁ

Accumulators

በእያንዳንዱ ቲክ እስከ 5% በሚደርስ ተደራራቢ እድገት ሊኖርዎት የሚችለውን ትርፍ ያሳድጉ።

የበለጠ ይወቁ

Turbos

ትንበያዎ ትክክል ከሆነ እና ዋጋው በተቀመጠው ገደብ ውስጥ ከቆየ የክፍያ መጠን ያግኙ።

የበለጠ ይወቁ

Multipliers

ገበያው በእርስዎ ጥቅም አቅጣጫ ከተንቀሳቀሰ ሊኖርዎት የሚችለውን ትርፍ እስከ 4,000x ያባዙ።

የበለጠ ይወቁ

Digital Options

ውጤቱን ይተንብዩ እና ትንበያዎ ትክክል ከሆነ የተወሰነ የክፍያ መጠን ያግኙ።

የበለጠ ይወቁ

ለምን በDeriv ላይ Options ይገበያዩ

ተለዋዋጭ ኮንትራቶች

ከግብይት ስትራቴጂዎ ጋር የሚስማሙ የተለያዩ የኮንትራት ዓይነቶችን እና ጊዜያትን ይምረጡ።

ዝቅተኛ የመግቢያ ወጪ

በሂሳብዎ ውስጥ ቢያንስ USD 5 ይዘው በUSD 1 ብቻ ግብይት መጀመር ይችላሉ።

ተለዋዋጭ የክፍያ መጠኖች

ትንበያዎችዎ በኮንትራቱ ጊዜ ውስጥ ትክክል ከሆኑ ከፍተኛ የክፍያ መጠን ያግኙ።

WhatsApp